?: ➕Free delivery ፡።
? : ያሉበት በነጻ እናደርሳለን
SAFETY SAFETY SHOES
#safty shoe
◼ እግርን ከተለያዩ አደጋዋች የሚከላከል
◼ ከማይዝግ ብረት የተሰራ የአውራ ጣት መጠበቅያ ከ200 joule በላይ የሚቋቋም
◼ ውሃን የሚቋቋም እና ከንፁ ሌዘር የተሰራ
◼ ምቹ የዉስጥ ሶል
◼ ማዳለጥን የሚቋቋም TPR ሶል
◼ ሚስማርን የሚያጎብጥ ሶል
◼ ከ1100 newton በላይ የሚቋቋም የመሀል ኬቭለር ሶል
◼ ከፍተኛ ግጭት የሚቋቋም
፨ ለኮንስትራክሽን ሳይቶች የሚሆን
፨ ለገራጅና ለመሳሰሉት ቦታዎች ሊደረግ የሚችል
፨ ለኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሳይቶች የሚያገለግል
Size =39,40,41,42,43
Nu bira oomishaalee fi tajaajiloota filatamoo akkasumas hir'ifama gatii filatamaa fi ol'aanaa ta'an kan torban torbanii isiniif ni ergina.