ዘኮል
አዲሱ የዘኮል ምርታችን ምንም አይነት አድካሚ ስራ የማይፈልግ እድሳት የማያስፈልገው፣ በቀላሉ የሚገጣጠም እና ከግድግዳ ቀለም ጋር የሚዛመድ አዲስ ምርት ነው። ለማሳመር ወይም ለማስተካከል ምንም አይነት ተጨማሪ ስራ የማያስፈልገው ምርት ነው። እጅግ ጠንካራ ምርት በመሆኑ ምንም አይነት መላላጥ፣ ቀለም መለወጥ የማያጋጥመው ለቤትዎ ሆነ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቆንጆ ዘኮል ነው። በተፈለገው መጠንና ቁመት በቀላሉ መቆራረጥ መለጠፍ የሚቻል ለአሰራር ልዩ ሆኖ የቀረበ ምርት ነው።
Nu bira oomishaalee fi tajaajiloota filatamoo akkasumas hir'ifama gatii filatamaa fi ol'aanaa ta'an kan torban torbanii isiniif ni ergina.