If u are in addis abeba there will be 50 be for delivery
if u are outside of addis abeba we will negotiate
ባለሱቅ እንባላለን የተለያዩ ኦሪጅናል ሰዓቶችን እያስመጣን እንሸጣለን እናከፋፍላለን።
ውሃ የማያበላሸው
የልብ ምታችንን የሚለካ
የእርምጃ ብዛት እና የተጓዝነውን ርቀት የሚለካ
ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን የሚለካ
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን የሚነግሩን
እንዲሁም ለዓይን የሚማርክ አስገራሚ ስማርት ሰዓት
ከስልካችን ጋር ተገናኝቶ የሚደውል እና ሜሳጅ የሚያሳየን
በተለያዩ የቀለም እና ቅርፅ አማራጮች
30 ደቂቃ ቻርጅ እስከ 3 ቀን የሚያስጠቅሙ
ከማንኛውም ስልክ ጋር በብሉቱዝ ይገናኛል
ስልካችን ቢሰረቅ ምልክት ይሰጠናል
ብዛት ለሚወስዱ ከታላቅ ቅናሽ ጋር እንጠብቆታለን
ቦሌ የሚገኘውን ሱቃችንን ይጎብኙ መምጣት ካልቻሉም ይደውሉልና ይዘዙን ያሉበት እናመጣለን
Nu bira oomishaalee fi tajaajiloota filatamoo akkasumas hir'ifama gatii filatamaa fi ol'aanaa ta'an kan torban torbanii isiniif ni ergina.