የሀልቡላሎ ቦሌ ኦሎምፒያ ታወር ሁለት አፓርትመንት ቤቶች ለሽያጭ ክፍት ሆነዋል:-
1ኛ) ታይፕ ቢ፣ 201.46 ካሬ ሜትር፣ 12ኛ ፎቅ፣ ባለ ሶስት መኝታ።
◎ ዋጋ በካ.ሜ ብር 71,000 በከፊል ግንባታው የተጠናቀቀ(እስከ ቻክ ድረስ የሚሰራለት ሲሆን ገዢው የፊኒሺንግ እቃዎችን ሲያቀርብ አልሚው በራሱ ባለሙያ የፊኒሺንግ ስራውን ሰርቶ ለቤት ገዢ ያስረክበዋል)
◎ ጠቅላላ ዋጋ ብር 14,303,660
◎ የመጀመሪያ ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ:- የጠቅላላውን ዋጋ 25% ማለትም ብር 3,575,915
◎ ቀሪው ክፍያ:-የጠቅላላውን ዋጋ 75% ማለትም ብር 10,727,745 በ15 ቀን ውስጥ የሚከፈል
2ኛ) ታይፕ ሲ፣ 199 ካሬ ሜትር፣ 5ኛ ፎቅ፣ ባለ ሶስት መኝታ።
◎ ዋጋ በካ.ሜ ብር 71,000 በከፊል ግንባታው የተጠናቀቀ(እስከ ቻክ ድረስ የሚሰራለት ሲሆን ገዢው የፊኒሺንግ እቃዎችን ሲያቀርብ አልሚው በራሱ ባለሙያ የፊኒሺንግ ስራውን ሰርቶ ለቤት ገዢ ያስረክበዋል)
◎ ጠቅላላ ዋጋ ብር 14,129,000
◎ የመጀመሪያ ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ:- የጠቅላላውን ዋጋ 25% ማለትም ብር 3,532,250
◎ ቀሪው ክፍያ:-የጠቅላላውን ዋጋ 75% ማለትም ብር 10,596,750 በ15 ቀን ውስጥ የሚከፈል
We hand-pick our favorites and send you the hottest deals every week!