26. Jan, 07:24
Ad ID 5434517
Br 1,100

Apartment

Yeka Addis Ababa
Details
No of bedrooms
3
Bathrooms
2
Square feet
147
Amenities
  • CCTV
  • Elevator
Description

አስደሳች ዜና ለዘመናዊ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ ከጌት-አስ ሪል እስቴት

??????
ግንባታቸዉ እየተጠናቀቁ ያሉ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ይዘንልዎት ስንቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል፡፡
 ባለ ሁለት መኝታ
109 ካሬ - 115 ካሬ
 ባለ ሶስት መኝታ
144ካሬ - 147 ካሬ
??????
የቦታው መገኛ - ሰሚት 72 ፍየል ቤት አካባቢ ፣አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

??????
የህንፃዉ ከፍታ ጂ+16
2 ቤዝመንት ያለዉ
ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ
ገበያ ማዕከል ያለዉ
የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ
3 ሊፍት ያለዉ
ጅም ያለዉ
መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ
የመሬት ውሃ የተቆፈረለት
የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ.
ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ
ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ ዛሬዉኑ ገዝተዉ ትርፋማ ይሁኑ፡፡

???? ??
እንዲሁም በባንክ ብድር ለሚገዙ ደንበኞች ከ20% - 80% የብድር አገልግሎት ከአዋሽ ባንክ ጋር ለ20 አመት የሚቆይ ብድር አመቻችተን እንጠብቅዎታለን፡፡
ለበለጠ መረጃ

Safety tips

  • Avoid paying inspection fees.
  • If possible, check with friends.
  • Check everything carefully to make sure it's what you need.
  • Don't pay in advance if you can't move in immediately.
  • Only pay when you are satisfied.
Read more about our safety tips
Alemayehu Biset
Member Since 18. Mar '21
Contact Seller
Contact via Phone
Contact via Chat
Report This Ad
Cancel
Stay Tuned in with Our Newsletter

We hand-pick our favorites and send you the hottest deals every week!