2. ጁላይ, 15:10
የማስታወቂያ መታወቂያ 4900632
Br 18,000,000

?WOW ብቻ ያሚያስብል ቪላ ቤት በቦሌ ቡልቡላ ምርጥ ኮምፓውንድ ውስጥ !!

ቦሌ አዲስ አበባ መስተዳድር
ዝርዝር መረጃ
No of bedrooms
6
መታጠቢያ ክፍል
4
Square feet
250
የአቅርቦት አገልግሎት
  • የአደጋ ጊዜ መጥሪያ (አላርም)
  • ቢአይሲኤስ
  • የኤሌክትሪክ አጥር
  • የፋይበር ኢንተርኔት
  • ሙሉ በሙሉ የተስተካከለ
  • ማዕድ ቤት
  • በተስተካከለ መንገድ
  • የውሃ/ባህር ዳር ማቆሚያ
Description

?WOW ብቻ ያሚያስብል እጂ አፍ ላይ የሚያስጥጭን ቪላ ቤት በቦሌ ቡልቡላ ምርጥ ኮምፓውንድ ውስጥ !!

?ሁሉም ነገር ፀድት ተደርጎ የተሰራ ፥ዘመናዊና ባህላዊ ማብሰያ ቤት ያለው፥2,000ሊትር ውሃ ታንከር ያለው፣ ቁምሳጥን ይተገጠመላቸው መኝታ ቤቶች ፣ምርጥ የፊኒሺንግ እቃዎች ፣የላውንደሪ ቦታ የተዘጋጀለት፣ ፣ሰፋፊ የመኝታ ክፍሎች በነፃነት እንደ ፈለጉ የሚላወሱበት ምርጥ ቤት,የበግ ማረጃ የተዘጋጀለት የመኪና ማቆሚያው ሰፊ ማንኛውምን 2 መኪና የሚይዝ : ናፋስ ብለው ንፁህ አየር የሚቀበሉበት ምርጥ ኮምፓውንድ ከ24 ሰአት አስተማማኝ ጥበቃ ጋር !!

?ምቹ የመኖሪያ አካባቢ፣ ባንኮች፣ ሱፐር ማርኬቶች በአቅራቢያ የሚገኙብት ለትራንስፖርት ቅርብ የሆነ

✅ይህ ቤት በውስጡ 6መኝታ ቤት፡4መጸዳጃ ቤት፥ 1 ግምጃ ቤት፥2 ማድ ቤት ያለው

?የቤቱ #ስፋት በካሬ 250m.sq
?የቤቱ #አቋም እጂግ በጣም ጥሩ
?ያለበት ስፍራ፤ ከዋናዉ መንግድ 40ሜ ገባ ብሎ።
? ሙሉ ዶክመንት ያሟላ
?ዋጋ #በሚሊዮን 18?? ሲሆን ድርድር አለው በባንክ ይቻላል

☎️የድርጂቱን ተወካይ ለማግኘት፣
??ማንናኛውንም ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኝ ቤት፣መሬት፣ ህንጻ ለመሸጥ/ለመግዛት ውይም ለማከራየትም ሆነ ለመከራየት ከፈለጉ እባኮ አስፈላጊዉን መረጃ ከግልጽ ጋር አርገዉ ይላኩልን።
@tsmam & @mayeyeeeeeee
?የዚህን ቤት ውጫዊ ና ውስጣዊ ገፅታዎች በፎቶ እንደተገለፀው ሲሆን ለመወሰን ዛሬውኑ የጉብኝት ቀጠሮ ይዘው ይጎብኙ??።
?ነገን ዛሬ እንሸጥሎታለን !!

ቀፊራ Disclaimer:
NEVER PAY MONEY BEFORE VIEWING A PROPERTY, PLEASE REPORT ANY USER REQUESTING UPFRONT PAYMENT USING THE REPORT ABUSE BUTTON ON THIS PAGE. FOR MORE TOP TIPS ON KEEPING SAFE, SEE OUR SAFETY PAGES. We value your safety above everything else.
TS PROFESSIONAL REAL ESTATE BROKER
Member Since 7. ጁላይ '21
አድራሻ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።