27. ኖቬም '21, 15:23
የማስታወቂያ መታወቂያ 3678015
Br 23

Water tanker

የካ አዲስ አበባ መስተዳድር
Seller offers delivery

Roto water tanker company በኢትዮጵያ ጥራት እና ደርጃዎች መስፈርት እንዲሁም ባለም አቀፍ እውቅና ያገኘ Food Grade በሆነ LLDPE Verging Material ጥሬ ዕቃ ከስው እጅ ንክኪ ነጻ የሆነ ሙሉ በሙሉ በማሽን የሚመረት የውሃ ታንክር ሲሆን ፋብሪካችን ለ 40 አመት የአገለገለ እና 10 አመት ዋስትና ያለው ነው። አምስት ወፍራም ተደራራቢ ሌየር ያለው የፀሀይ ብርሃን ፍፁም የማያሳልፈ፣አልጌ የማይሰራ ፣ቆሻሻ የማይዝ ፣ውሃ የሚያቀዘቅዝ የውሃ ጣዕም የማይቀይር ፣ ከፕላስቲክ ሽታ ፍፁም የፀዳ ፣ ውስጡ በጣም ለስላሳ፣ የማይሽክር ፣የማይተረተር ፣የማይሰነጠቅ ፣ ጠንካራ ምርት አዲስ አበባ ላይ ነፃ ትራንስፓርት እንስጣለን ከፍተኛ ጥራት ባለው LLDPE ጥሬ ዕቃ የሚመረት ። ጽዳት ከቤት ይጀምራል!!! የቆሻሻ ማስቀመጫ ተንቅስቅሽ ሽንት ቤት የጥበቅ ቤት ለሆስፒታሎች፣ ሆቴሎች ፣ሬስቶራንቶች፣ለመኖሪያ ቤቶች፣ አፓርታማዎች እንዲሁም ለሌሎች ድርጀቶችም ሆነ ለማከፋፋል ለመግዝአት ለሚፍልጉ ደንበኞቻችን እቃዎችን በብዛት እናቀራበአልን።

ዝርዝር መረጃ
ሁኔታ
አዲስ
Description

Water tanker company roto

Water tanker company
Member Since 3. ማርች '20
Verified via:
Email Mobile Number
አድራሻ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።