ዩቪ ቦርድ
አዲሱ ዩቪ ቦርድ መለኛ የሆነ የግድግዳ ማስጌጫ ነው። ዩቪ ቦርድ ከኖራ ድንጋይ እና ከፕላስቲክ የሚሰራ በአዲስ ቴክኖሎጂ ለግድግዳ ማስጌጫነት የሚውል ዘመናዊ ምርት ነው። ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ በግድግዳዎች ላይ በቀላሉ በመለጠፍ የምናስጌጥበት ዘመናዊ ምርት ሲሆን ቀላል በቀላሉ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር ምቹ ሙቀትን እና አልጌን የማይበግሩት ለእድሳት ቀላል የሆኑ በፍጥነት በቀላሉ የሚገጣጠም የውሃ ስርገት እሳትን መቋቋም የሚችል ዘመናዊ የግድግዳ ማስጌጫ ነው።
ዩቪ ቦርድ ለመገጣጠም ቀላል በመሆኑ ለማስወቢያ ተጨማሪ የቀለም ሆነ የቫርኒሽ ቅብ አያስፈልገውም። ዩቪ ቦርድ በተለያየ ቀለም ውብ እና አንፅባራቂ በመሆኑ ቤትን በቀላሉ ያሳምራል። ቆሻሻ፣ መላላጥ፣ የጀርም መራባት የማይበግሩት አንፅባራቂነቱን እና ቀለሙን ለረጅም ጊዜ ይዞ መቆየት የሚችል ዘመናዊ ምርት ነው። ለቢሮ፣ ለቴሌቪዥን አካባቢ፣ ለኪችን፣ ለአሳንሰር ማስጌጫ እና በሰዎች ብዛት የግድግዳ ንፅህና ለመበላሸት የሚጋለጡ ቦታዎች ላይ በመጠቅም ዘመናዊ ያድርጉ።
?ለበለጠ መረጃ ወይም ማዘዝ ከፈለጉ:
ይደውሉ።
በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።