22. ሴፕቴ, 07:06
የማስታወቂያ መታወቂያ 3394576
Br 2,943,578

Shops and offices in Kasanchis, the commercial hub

ቂርቆስ አዲስ አበባ መስተዳድር
ዝርዝር መረጃ
Square feet
40
የአቅርቦት አገልግሎት
  • ባንኮኒ
  • የተቦረቦረ ጉድጓድ
  • የደህንነት ካማራ/ሲሲቲቪ
  • አሳንሰር
  • የፋይበር ኢንተርኔት
  • ጀነሬተር
  • ጂምናዝየም
  • የውሃ/ባህር ዳር ማቆሚያ
  • ውሃ የተካተተ
Description

???#TAURUS_REAL_ESTATE

?? የንግድ እንቅስቃሴ መናሃሪያ በሆነችው ካሳንችስ ከ32 ካሬ ጀምሮ እስከ 135 ካሬ
? የንግድ እንቅስቃሴ መናሃሪያ በሆነችው ካሳንችስ ከ 32 እስከ135 ካሬ ሱቆችን እንዲሁም ቅድመ ክፍያ 354,000 ብር ጀምሮ  ቀሪውን በረጂምና በምቹ የአከፋፈል ስርአት ከፍለው የራስዎ ያደርጉ
??ሱቆቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ ጥራትን ከውበት አጣምረው የያዙ

? 3 የሰው እና 1የእቃ አሳንሰር የተገጠመላቸው
? ለመብራት መቆራረጥ ሙሉ ህንፃውን በመብራት አቅርቦት መሸፈን የሚችል ጀነሬተር ያላቸው
?ለውሀ አቅርቦት መቆራረጥ ውሃ እንኳን ካሳንቺስ አይጠፋም አይበለውና ጠፋ ካልን እስከ 1ሳምንት ድረስ ለህንፃ ሙሉ ለሙሉ መመገብ የሚችሉ በቂ ታንከሮች የተዘጋጀላቸው
?ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው
?24 ሰዓት በካሜራ የተደገፈ እይታ
? በቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (parking )
?ከትላልቅ የመንግስት መስራቤቶች ዲፕሎማቶች እስከ ትላልቅ የግል ድርጅቶች በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙበት ሰፈር ላይ ያረፉ
??? ለኢንቨስትመን ቢመኟቸው አዋጭነታው የተረጋገጠ ምንጭ ቤቶችን ዛሬውኑ ይጎብኙ ???
ለሚፈልጉት አገልግሎት የሚውል ......( ለ shop.....boutique ...cafe......restaurant.....display.....showroom .....office.....pharmacy .....bank etc) 
??? ሱቆቹ በካሬ ከ74000ብር ጀምሮ

?ሌሎች ብዙ የአከፋፈል እና የካሬ መጠን ያላቸው የንግድ ቤቶች እና መኖሪያ አቅርበናል ለእርሶ የሚመቸውን መርጠው ህልምዎን ይኑሩ።

➨#LOCATION :-ካዛንቺስ

➨ስለ አከፋፈል...ቢሮ ለመምጣት...ሳይት መሉ መረጃ ለመውሰድ  ይደውሉ

ቀፊራ Disclaimer:
NEVER PAY MONEY BEFORE VIEWING A PROPERTY, PLEASE REPORT ANY USER REQUESTING UPFRONT PAYMENT USING THE REPORT ABUSE BUTTON ON THIS PAGE. FOR MORE TOP TIPS ON KEEPING SAFE, SEE OUR SAFETY PAGES. We value your safety above everything else.
Yonas
Yonas
Member Since 23. ጁን
Verified via:
Email Facebook Mobile Number
አድራሻ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።