Free delivery
SAFETY JOGGER
◼ እግርን ከተለያዩ አደጋዋች የሚከላከል
◼ ከማይዝግ ብረት የተሰራ የአውራ ጣት መጠበቅያ ከ200 joule በላይ የሚቋቋም
◼ ውሃን የሚቋቋም
◼ ምቹ የዉስጥ ሶል
◼ ማዳለጥን የሚቋቋም TPR ሶል
◼ ሚስማርን የሚያጎብጥ ሶል
◼ ከ1100 newton በላይ የሚቋቋም የመሀል ኬቭለር ሶል
ከፍተኛ ግጭት የሚቋቋም
፨ ለኮንስትራክሽን ሳይቶች የሚሆን
፨ ለገራጅና ለመሳሰሉት ቦታዎች ሊደረግ የሚችል
፨ ለኤሌክትሪካል ኢንስታሌሽን ሳይቶች የሚያገለግል
Size =39,40,41,42,43
Free delivery
በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።