22. ማርች, 12:49
የማስታወቂያ መታወቂያ 2509501
Br 3,064,426

መኖሪያ ሪል እስቴት ቅንጡ አፓርታማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመገንባት እነሆ ይሎታል

ቦሌ አዲስ አበባ መስተዳድር
ዝርዝር መረጃ
No of bedrooms
1
መታጠቢያ ክፍል
2
Square feet
81
የአቅርቦት አገልግሎት
  • የአደጋ ጊዜ መጥሪያ (አላርም)
  • ባንኮኒ
  • የደህንነት ካማራ/ሲሲቲቪ
  • የኤሌክትሪክ አጥር
  • አሳንሰር
  • ጀነሬተር
  • የማዕድ ቤት እቃዎች የተሟሉ
  • የውሃ/ባህር ዳር ማቆሚያ
  • የደህንነት ጥበቃ
  • በቅርበት መጓዝ
Description

የመኖሪያ ቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የምስራች መኖሪያ ሪል እስቴት ቅንጡ አፓርታማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በመገንባት እነሆ ይሎታል!
በአሁን ሰዓት በሰሚት ካምብሪጅ ኢንተርናሽናል ት/ት ቤት ፊት ለፊት ከ75% በላይ ግንባታ ያለቀለት ጂ+8 የመኖሪያ አፓርታማ በሽያጭ ላይ እንደሚገኝ ስናበስር በደስታ ነው! 25% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመክፈል የመኖሪያ ባለቤት ይሁኑ፡፡
ቤት መግዛት ኢንቨስትመንት ነው! ሲያሻዎት ለመኖር፣ ሲያሻዎት በማከራየት ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት አልያም ከጊዜ በኋላ መልሶ በመሸጥ ጠቀም ያለ ትርፍ ለማግኘት!
መኖሪያዎን ይግዙ ከመኖሪያ ሪል እስቴት!
የጋራ ጥቅሞች፡-
·       ነፃ የመኪና ማቆሚያ፤ ሞላብኝ መኪናዬን የት አቆማለሁ ብለው የማይጨነቁበት 1,400 ካሬ በላይ የማቆሚያ ስፍራ በምድር ቤት
·       12 ሰው የሚይዝ አሳንሰር
·       ቆሻሻ በቀጥታ ወደ ምድር ቤት የሚወርድበት መጣያ በእያንዳንዱ ፎቅ
·       የደህንነት ካሜራ
·       የራሱ የሆነ ትራንስፎርመር
·       ጄነሬተር
·       40,000 ሊትር የውሃ ማጠራቀሚያ እና ሌሎችም

ቀፊራ Disclaimer:
NEVER PAY MONEY BEFORE VIEWING A PROPERTY, PLEASE REPORT ANY USER REQUESTING UPFRONT PAYMENT USING THE REPORT ABUSE BUTTON ON THIS PAGE. FOR MORE TOP TIPS ON KEEPING SAFE, SEE OUR SAFETY PAGES. We value your safety above everything else.
Jinus furgasa(judi)
Jinus furgasa(judi)
Member Since 19. ጃንዩ
Verified via:
Mobile Number
አድራሻ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።