27. ማርች, 13:10
የማስታወቂያ መታወቂያ 2622081
Br 19,000,000

እጅግ ዘመናዊ LUXURY Apartment

ቦሌ አዲስ አበባ መስተዳድር
ዝርዝር መረጃ
No of bedrooms
3
መታጠቢያ ክፍል
3
Square feet
187
የአቅርቦት አገልግሎት
 • የአደጋ ጊዜ መጥሪያ (አላርም)
 • ባንኮኒ
 • የደህንነት ካማራ/ሲሲቲቪ
 • የኤሌክትሪክ አጥር
 • አሳንሰር
 • ሙሉ በሙሉ የተስተካከለ
 • ጋራዥ
 • አፀድ
 • ጂምናዝየም
 • የውሃ/ባህር ዳር ማቆሚያ
 • የደህንነት ጥበቃ
 • መዋኛ ገንዳ
Description

???????????
የማስታወቂያ ዋጋ ላይ ነን
።።።።።።።።።።።።።።።።።።
✨የቢሮ አድራሻችን
ዋና ቢሮ ቦሌ መዳኃኒአለም ፊት ለፊት ማፊ ህንጻ

ውጭ አገር ላሉ :- WhatsApp , IMO ,telegram , Viber መደወል ይችላሉ ።

?? አዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ

በጥሩ የግንባታ ደረጃ ላይ የደረሱ ህንፃዎች ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

??ካርታ ለእያንዳንዱ አፓርታማ ቤት ተስርቶ ዝግጁ ሆነዋል ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
??ማስረከቢያ ጊዜ 12 ወር

?? ቅድመ ክፍያ 35%

??ቀሪውን 65% በ 1 አመት ከ 6 ወር ውስጥ ከወለድ ነጻ በየ 4 ወር ልዩነት ከፍልው መረከብ ይችላሉ ።

??70% ቅድሚያ ለሚክፍል ቅናሽ እናደርጋለን ።

ከባንክም ጋር ለማያያዝ ከፈለጉም ያማክሩን ።
፡።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
✨ Finishing ( ያማጠናቀቂያ እቃዎች)

?? እጅግ ውብ እና የማይታመን አውሮፓ ስታንድልርድ የፊኒሺን እቃዋች በመገጠም ላይ ናቸው ።
✨ኢትዮጲያ ውስጥ luxury finishing ከአንዳንድ ሆቴል ውጭ በቲንሹም ቢሆን ተሰርቶ እንደማያውቅ እኛ ጋር ሲመጡ ይረዳሉ ይገረማሉ።
የተማችንን እድገት አንድ እርምጃ እንያሻገርን እና አርአያ እንደምንሆንም አሳይትዋል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

✨Property MGT ንብረት አስተዳደር

?በጠንካራ የሆነ የንብረት አስተዳደር አከራይ ለሁሉም ሰው እኩል ይሰራል የተጠናም የነዋሪዋች መተዳደርያ ህግም አለን ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
?ትልቁ ልዩነታችን ( gated community Compound ) የጋራ አገልግሎት መስጫ ግቢው ።

?ከ 6000 ካሬ በላይ ቦታ ላይ ያለ ግቢ ውስጥ እየተሰሩ ያሉ 3 ህንጻ 723 ካሬ ስፍት ያላቸው G+13 +3( basement) የምድር ቤት ።

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

? ትልቁ ልዩነታችን ( Compound facilities) የጋራ መጠቀሚያ እና መዝናኝዎች

?? ከ 4,000 ካሬ በላይ የሚሆን ክፍት ቦታ ለአረንጋዴ ስፍራዋች ፣ለልጆች መጫወቻ ፣ለመዋኝ ስፍራ ፣ክፍት ካፌ ለመሰሳሰሉት አውለናል ።

?የልጆች መጫወቻ ቦታዋች ፣በጣም ሰፊ አረንጎዴ ቦታዎች እና የመዝናኛ ስፍራዎች ።

?Swimming pool ፣ውብ እና ከ3ቱም ህንጻ ላይ የሚታይ የመዋኝ ገንዳ ፣ Gymnasium & spa with Dr abye river project view
፣ካፌ ፣የውበት ሳሌኖች የመሳሰሉት ናቸው ኑ እና ህይወትን ኑሩት ።

።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

??እያንዳንዱ መኝታ ቤት የሰራተኝን ጨምሮ የራሱ መታጠቢያ ቤት እና የደርቅ ቆሻሻ ማስወገጃ አለው (garbage shooting)

??ሁሉም አፓርትመነት ዝግ የሆነ በር ያለው ወደ ዉጪ ብቻ በአየር ማስወጫ በኩል የምግብ ሽታ ይሚያስወጣ 1 ይማብሰያ ክፍል እና ተጨማሪ 1 ክፍት የሆነ ሳሌን ቤት ውስጥ ያለ (open kitchen) አለው።

???ሁሉም የመኖርያ አፓርታማ ቤት የእቃ ማስቀመጫ ክፍል( store ) እና የልብስ ማጠቢያ ማሽን ማስቀመጫ ክፍል አለው ።
? የግል ነጳነት

??? የሁሉም ቤት ሰራተኝ ክፍል እና የልብስ ማጠቢያ ቦታዋች ከውናው ቤት ውጭ መግቢያ ብር ላይ ተጨማሪ የራሱ መግቢያ ስላለው እቤቶን ቆልፈው መሄድ ይችላሉ ።

?Elevator & stairs

??. አንድ ደረጃ፣ አንድ ሊፍት ( አሳንሰር) ለሁለት ቤት ብቻ

Price ዋጋ

???????????
ከ 2 እስከ 1 ማቆሚያ በነጳ የራሶ ይኖሮታል ። የቤቱ ስፋት ላይ የመኪና መቆምያ አናካትትም አናስከፍልም ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
????እንዲህም ሁሉም ቤቶች በቂ ብርሃን እና ማራኪ እይታ እንዲኖራቸው በጣም ሰፊ ቦታ አለው ።
እንዲህም እጅግ ትልቅ የሆነ የአዲስ አበባ ቦሌ የወንዞች ዳር ፕሮጀክት ውበት እና ትልቅ አረንጎዴ ስፍራ አጠገብ በመሆናችን ሙሉ በሙሉ ማየት ይችላሉ።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ቀፊራ Disclaimer:
NEVER PAY MONEY BEFORE VIEWING A PROPERTY, PLEASE REPORT ANY USER REQUESTING UPFRONT PAYMENT USING THE REPORT ABUSE BUTTON ON THIS PAGE. FOR MORE TOP TIPS ON KEEPING SAFE, SEE OUR SAFETY PAGES. We value your safety above everything else.
Getnet A.
Member Since 9. ፌብሩ
Verified via:
Email Mobile Number
አድራሻ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።