ረቡዕ, 02:47
የማስታወቂያ መታወቂያ 5098148
Br 50,000 - Br 55,000

የማይገኝ አስደናቂ የማሳጅ ማሽን

ንፋስ ስልክ ላፍቶ አዲስ አበባ መስተዳድር
Description
  • ማሽኑን በሚጠቀሙበት ወቅት በከፍተኛ ሁኔታ አካልን VIBRATE አድርጎ በማንቀጥቀጥ በሰውነት ውስጥ የረጋውን ደም በጥሩ ሁኔታ እንዲዘዋወር ያደርጋል በመሆኑም ከጥቅሞቹ መካከል፣

(1ኛ) ጭንቅላት ውስጥ የደም መፍሰስ ቢከሰት መቋቋም ያስችላል፣

(2ኛ) ከፍተኛ የደም ግፊትን መቆጣጠር ያስችላል፣

(3ኛ) የስኳር ሁኔታን መቆጣጠር ያስችላል፣

(4ኛ) ከፍ ያለ የደም ዝውውር በሰውነት ላይ እንዲኖር ያደርጋል፣

(5ኛ) የሰውነት ሴሎችን ያነቃቃል፣

(6ኛ) የትከሻና የጀርባ ህመምን ያስወግዳል፣

(7ኛ) በመገጣጠምያ አካባቢ ያሉ ህመሞችን ያስወግዳል፣

(8ኛ) አላስፈላጊ ጭንቀትን ያስወግዳል፣

(9ኛ) የሆድ ድርቀትን ያስወግዳል፣

(10ኛ) ሽንት ቤት ተቀምጦ ማማጥን ያስወግዳል፣

(11ኛ) በሰውነት ውስጥ ከፍ ያለ የደም ዝውውር ስለሚኖር ያለ ቪያግራና ተጨማሪ ክኒን ጤነኛ የሆነ የወሲብ አቅምን ያሳድጋል፣

(12ኛ) የደም ግፊትን ይቆጣጠራል፣

(13ኛ) ድንገተኛ የልብ ህመምን ይከላከላል፣

(14ኛ) በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል፣

(15ኛ) የሰውነት ክብደትን ያመጣጥናል፣

(16ኛ) ደም ስሮችን ያፍታታል፣

(17ኛ) የተኮማተረ ጡንቻን ያፍታታል፣

(18ኛ) ኮሌስትሮልን 100% ያጠፋል፣

(19ኛ) ደረጃ ሲወጡና ሲወርዱ እግር እና ጉልበትን እንዲሁም ጭን ላይ ሸምቅቆ የሚይዘውን ያጠፋል፣

(20ኛ) የእንቅልፍ ማጣትን 100% ይከላከላል በተጨማሪም ምርጥ እንቅልፍ እንዲተኙ ያደርጋል።

  • በአጠቃላይ ለጤናዎ መፍትሄ ከመሆኑም በላይ ከጤና የሚበልጥ ምንም ነገር ስለሌለ ከአንድ የስልክና፣ የላፕቶፕ መሸጫ ዋጋ በታች ገዝተው ታመው ለሆስፒታልና፣ ለመድሃኒት የሚያወጡትን ከፍተኛ ወጪ አድነው ከላይ የተዘረዘሩትን ጥቅሞች እና ሌላም እዚህ ላይ ያልተዘረዘሩ ጥቅሞችን ያገኙበታል።

  • ለየት የሚያደርገው ከልጅ እስከ አዋቂ ለማንኛውም ሰውና ፆታ የሚሆን፣ እንዲሁም ምንም ሳይሆን ረጅም ዓመት የሚጠቀሙበት፣ የትኛውም ገበያ ላይ የማይገኝ ኦሪጅናል፣ ጠንካራ ለጤና ወሳኝ እቃ ነው።

  • ዋጋ 50,000 ብር

Safety tips

  • Check reviews to make sure the person is reliable.
  • Agree on the scope of work and compensation.
  • Meet in person in a safe public place.
የእኛን የደህንነት ጠቃሚ ምክሮችን ያንብቡ.
JJ Man
Member Since 1. ጃንዩ '19
አድራሻ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።