8. ጁን , 18:29
የማስታወቂያ መታወቂያ 2941831
Br 43,500

አፓርትመንቶች በ ካዛንቺስ

ቂርቆስ አዲስ አበባ መስተዳድር
ዝርዝር መረጃ
የአቅርቦት አገልግሎት
 • የአየር ማስተካከያ
 • የአደጋ ጊዜ መጥሪያ (አላርም)
 • ባንኮኒ
 • የተቦረቦረ ጉድጓድ
 • የደህንነት ካማራ/ሲሲቲቪ
 • የኤሌክትሪክ አጥር
 • አሳንሰር
 • ጀነሬተር
 • ጂምናዝየም
 • ማዕድ ቤት
 • የማዕድ ቤት እቃዎች የተሟሉ
 • በተስተካከለ መንገድ
 • በከፊል የተስተካከለ
 • የደህንነት ጥበቃ
 • ሩብ ሠራተኛ አባላት
 • በቅርበት መጓዝ
 • ውሃ የተካተተ
Description

???#TAURUS_REAL_ESTATE

?መሀል ካዛንቺስ ላይ የመኖሪያ ቤት ቢኖረኝ ብለው አስበው ያውቃሉ?

➨ የ AZ ሪል እስቴት SISTER Company የሆነው ቶረስ ሪል እስቴት ካዛንቺስ ላይ ......

?አፓርትመንት ቅድመ ክፍያ ከ667000 ጀምሮ የሱቅ እና የቤት ባለቤት ይሁኑ። ቀሪ ክፍያውን በ 6 ጊዜ ክፍያ ያለምንም ወለድ ዘና ብለው ስራዎን እየሰሩ የሚከፍሉት።
???አፖርትመንቶቻችን በዘመኑ የ ኮንስትራክሽን እይታ የተቃኙ ሲሆኑ
? 3 የሰው እና 1የእቃ አሳንሰር የተገጠመላቸው
? ለመብራት መቆራረጥ ሙሉ ህንፃውን በመብራት አቅርቦት መሸፈን የሚችል ጀነሬተር ያላው
?ለውሀ አቅርቦት መቆራረጥ ውሃ እንኳን ካሳንቺስ አይጠፋም አይበለውና ጠፋ ካልን እስከ 1ሳምንት ድረስ ለህንፃ ሙሉ ለሙሉ መመገብ የሚችሉ በቂ ታንከሮች የተዘጋጀላቸው
?ዘመናዊ የቆሻሻ መስወገጃ ሲስተም የተዘረጋላቸው
?24 ሰዓት በካሜራ የተደገፈ ጥበቃ ያለው
??በ850m2 ላይ ወይም በወለል 5 ቤቶች ብቻ
? ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ (parking ) የተዘጋጀላቸው
?ከሱፐር ማርኬት እስከ መዝናኛ ላውንጅ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያያዙ
?ለተለያዩ ፕሮግራም ዝግጅት የሚውል ሰፊ እና ዘመናዊ የጋራ ቴራስ (club house ) ያላቸው
?ትላልቅና ኢንተርናሸናል ሆቴሎች 50ሜትር ባለሞላው ርቀት ላይ የሚገኙበት
?ከትላልቅ የመንግስት መስራቤቶች ዲፕሎማቶች እስከ ትላልቅ የግል ድርጅቶች በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙበት ሰፈር ላይ ያረፍ
?የተለያዩ ሀይማኖታዊ ተቋማት ጭምር በቅርበት የሚገኙበት
???እና እርሶ ምን ይጠብቃሉ ቢኖሩባቸው ሒዎቶን ቀለል ባለ መልኩ የሚመሩበት መንደር እንዲሁም ቢያከራዩአቸው የዶላር ምንጭ የሚያስገኙ ቤቶችን ዛሬውኑ አይሸምቱም???

?ሌሎች ብዙ የአከፋፈል እና የካሬ መጠን ያላቸው የንግድ ቤቶች እና መኖሪያ አቅርበናል ለእርሶ የሚመቸውን መርጠው ህልምዎን ይኑሩ።

➨#LOCATION :-ካዛንቺስ

➨ስለ አከፋፈል...ቢሮ ለመምጣት...ሳይት መሉ መረጃ ለመውሰድ በተቀመጠው መረጃ ይደውሉ

➨ #WHATSAPP #IMO #TELEGRAM
#FACEBOOK

#taurusrealestate #taurusproperties #taurusgroup #azrealestate #realestateinaddisababa #kazanshisshop #kazanshipappartment #homekazanchis #housinginaddisababa #realestatehome #realestateshop #appartmentinaddisababa #shopforsale

ቀፊራ Disclaimer:
NEVER PAY MONEY BEFORE VIEWING A PROPERTY, PLEASE REPORT ANY USER REQUESTING UPFRONT PAYMENT USING THE REPORT ABUSE BUTTON ON THIS PAGE. FOR MORE TOP TIPS ON KEEPING SAFE, SEE OUR SAFETY PAGES. We value your safety above everything else.
Biruktawit endale
Biruktawit endale
Member Since 21. ሜይ
Verified via:
Email Facebook Mobile Number
አድራሻ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።