19. ሜይ , 11:23
የማስታወቂያ መታወቂያ 2876987
Br 6,628,410

ለሽያጭ የቀረበ አፓርትመንት

ቦሌ አዲስ አበባ መስተዳድር
ዝርዝር መረጃ
No of bedrooms
2
Description
 • ለመኖሪያ ምቹ በሆነው ከቦሌ ወደ መገናኛ 24 አካባቢ ብሉ ስካይ ሆቴል ፊት ለፊት
  -G+10 ህንፃ፣ ግንባታው ከ85% በላይ የደረሰ
  -በወለል 3 ቤቶች ብቻ
  -2 ሊፍት ያለው
  -ሲሲቲቪ ካሜራ የሚገጠምለት
  -አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት
  -ሴንትራል ቲቪ ኬብል ኔትዎርክ የሚገጠምለት
  -ጋርቤጅ ሹት ያለው
  -የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር ያለው
  -የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
  -ቢዝነስ ሴንተር ያለው(supermarket, bank, gym)
  የመኖሪያ ቤቶቹ አይነት
 • ባለ 2 መኝታ - 141.03 ካሬ
  ዋጋ
 • በከፊል ግንባታ በካሬ 47,000 ብር
 • ቅድመ ክፍያ -30%

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን በአካል ተገኝቶም ለመነጋገር ካዛንቺስ መላ ህንፃ 4ኛ ፍሎር በሚገኘው ቢሮአችን መምጣት ይችላሉ።

ቀፊራ Disclaimer:
NEVER PAY MONEY BEFORE VIEWING A PROPERTY, PLEASE REPORT ANY USER REQUESTING UPFRONT PAYMENT USING THE REPORT ABUSE BUTTON ON THIS PAGE. FOR MORE TOP TIPS ON KEEPING SAFE, SEE OUR SAFETY PAGES. We value your safety above everything else.
Henok Endashaw
Henok Endashaw
Member Since 31. ጁላይ '20
Verified via:
Facebook Mobile Number
አድራሻ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።