Business ID 3665388

ጊፍት ሪል እስቴት

ቦሌ አዲስ አበባ መስተዳድር Addis ababa
About Us

ጊፍት -ሪል- እስቴት
ከጊፍት -ሪልእስቴት-በአዲስ ዓመት አዲስ ቤት ፡-በ 2014 ዓ.ም የቤት ባለቤት የመሆን ህልምዎን እውን የሚያደርጉበት ከጊፍት ሪል እስቴት ከታላቅ ቅናሽ ጋር እጠብቅዎታለን።
በ 10% ቅድመ ክፍያ ቀድመው ቤትዎን ይያዙ።
ቀሪውን ክፍያ በ 13 ዙር ቀስ እያሉ ከፍለው ቤትዎን እናስረክብዎታለን።
የባንክ ብድር ከፈለጉም ግማሹን(50%)ቱን በ #1 (ዓንድ) አመት ከ 6 ወር ከፍለው ቤትዎን ይረከቡና ቀሪውን ለ20 ዓመት እኛ እየኖሩበት እንዲገዙ ብድሩን አመቻችተናል።
የቤቱ ዋጋዎች ጠቅላላ ቫትን ጨምሮ የማስረከቢያ ዋጋ ምንም አይነት ጭማሪ የማያደርግ ነው።
ማሳሰቢያ
ጊፍት -ሪል እስቴት በምን ይለያል
የቤቶቻችን ዋጋ -በኢትዮጵያ ብር ነው ።
ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶቻችን ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ እና 2 በረንዳ (balcony ) አላቸው።
የመኖሪያ መንደር መገንባታችንና በግቢው ውስጥም# ጅም ቤት , የመዋኛ ገንዳ, አረንጓዴ ቦታዎች ,የልጆች መጫወቻ, በድርጅቱ ወጪ የተሟሉ ናቸው።
የቆሻሻ ማስወገጃ ዘመናዊ ማሽን, ዘመናዊ ሊፍቶች, የተገጠመለት ልዩ ቤቶች ናቸው።
እርሶ ብቻ ቀድመው ይደውሉ ይመዝገቡ እና የዚህ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
ሌሎች አማራጭ ቤቶች እንዲሁ ለንግድዎ የሚሆኑ በሞል ውስጥ ሱቆች አሉን እርሶ ብቻ ይደውሉ፡፡
ይምጡና የእነዚህን ቤቶች ባለቤት ይሁኑ!!እስከመቸ ከውጭ ሲመጡ ገስት ሀውስ ይዘው ይመለሳሉ?ንብረትዎን ይያዙ!!
መልካም ዕድል!! ቆርጠው ያቅዱ!!
ለበለጠ መረጃ ስልክ ይደውሉ

ጊፍት ሪል እስቴት
Member Since 15. ጃንዩ '21
ድርጅቱን ያነጋግሩ
Contact via Phone
Contact via Chat
አጠራጣሪ ማስታወቂያ ይጠቁሙ
Cancel
በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።