We are young entrepreneurs gathered to improve ways of traditional Sales and Marketing practices thorough automated technological advancements.
We started with a single purpose, that is to be the master of sales and marketing expert on this digitized era in a year 2025, by providing exceptional service with excellence management.
Services that we provide
For more information visit our website
www.benetsa.com
በነፃ ማርኬቲንግ ኤጀንሲ በ 2012 በኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በዋነኝነት ትኩረቱን ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ ያለው ድርጅቶች ወይም ተቋሞች በማርኬቲንግ እና ሽያጭ ዙሪያ ያለባቸውን ሰፊ ክፍተቶች በመረዳት ወቅቱ በሚፈቅዳቸው ቴክኖሎጂዎች ታግዘው ተጨባጭ ክህሎቶችን አለፍ ብሎም ምክሮችን በማካፈል ስኬታማ እና ተወዳዳሪ የሚሆኑባቸውን መንገዶች ማመቻቸት ድርጅታችን ተቀዳሚ አላማው አርጎ ይንቀሳቀሳል::
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ለበለጠ መረጃ ዌብሳይታችንን ይጎብኙ
www.benetsa.com