የቤት እቃዎችንና ጌጣጌጦችን እንዲሁም የኪነ ጥበብ ስራዎችን፣ የሰራሚክ ታይሎችንና ሌሎችንም ከተመሰከረላቸዉ አከፋፋዮች ያግኙ። በተጨማሪም የውስጥ እና ውጫዊ የቤት ማስዋብ ስራ ጋር በተያያዘ የባለሙያ ምክር ሊሰጡዎት ይችላሉ።
በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።