በኢትዮጵያ አስተማማኝ የመገበያያ ድህረ ገጽ ላይ ይግዙ ፣ ይሽጡ ።
 

ስለ ቀፊራ

ስለ ቀፊራ
ማስተዋወቅ
ያለ ችግር ባሉበት ይቆዩ
እገዛ

ስለ ቀፊራ

ቀፊራ የኢንተርኔት እና የሞባይል እቃ የማሻሻጫ ድረ ገጽ ሲሆን ገዢዎችና ሻጮች መገበያየት እንዲችሉ የሚያስችል ነዉ፡፡.

>

ቀፊራ ምርትና አገልግሎቶቻቸውን ለሚያስተዋውቁም ነጻ የማስታወቂያ እድል ይሰጣል፡፡ ከተባባሪ ድረገጾች ጋር በመሆን ቀፊራ ማስታወቂያዎ እጅግ በርካታ ሰው ጋር መድረስ እንዲችል ያደርጋል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ ቀፊራ በወር 15ሺ ኮፒ በሚታተም ሕትመት በኩልም በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች እንዲደርስ ይደረጋል፡፡

በአድራሻችን ያግኙን እንዴት የቢዝነስ ስራዎትን እንደሚያሳድጉ ለማወቅ ዛሬውኑ ቀፊራን ያግኙ. በቀላሉ ተደራሽ:

ገበያ እንደፍላጎትዎ ይገበያሉ
በአንድ መልእክት ከብዙ አንባቢያን ዘንድ ይደርሳሉ
በዉስን ወይም በሰፊ አካባቢዎች.

> ቀፊራ ላይ ማስታወቂያ ማስቀመጥ ምንም አያስከፍልም፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ግን ኦንላይን ባነር እና የፊት ገጽ ማስታወቂያ ስልቶችንም አቅርበናል ያግኙን  በተጨማሪ.

ቀፊራ በሕትመት ማስታወቂያ

ከኢንተርኔቱ ማስታወቂያም በተጨማሪ ቀፊራ በሕትመት ማስታወቂያም ትመጣለች፡፡ ከኢንተርኔት ማስታወቂያዎቻችን የተወሰኑትን በወር 15 000 ኮፒ በሚታተመው የማስታወቂያ መጽሄታችን ላይ እናወጣለን፡፡ ይህ ሕትመት በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉ 45 በርካታ ሕዝብ በሚገኝባቸው ቦታዎች ይከፋፈላል፡፡ ;

በአድራሻችን ያግኙን ማስታወቂያዎትን በተመለከተ የተጠቃሚውን አይነት፣ የስርጭት ቦታውን፣ የማስታወቂያውን ሁኔታ እና ዋጋውን በተመለከተ,

ማስተዋወቅ

ኢንተርኔት ምርት እና አገልግሎቶቻቸውን ማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ታይቶ የማይታወቅ ትልቅ እድል ከፍቷል፡፡
በኢንተርኔት የማስተዋወቅ ስልት ማስተዋወቅ ለሚፈልጉ ትልቅ አጋጣሚና ብቃት የፈጠረ ነው:

 • በፈለጉት የገበያ ቦታ እንደፍላጎትዎ ይገበያሉ
 • >
 • በአንድ መልእክት ከብዙ አንባቢያን ዘንድ ይደርሳሉ
 • በዉስን ወይም በሰፊ አካባቢዎች

ቀፊራ ላይ ማስታወቂያ ማስቀመጥ ምንም አያስከፍልም፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ግን ኦንላይን ባነር እና የፊት ገጽ ማስታወቂያ ስልቶችንም አቅርበናል በአድራሻችን ያግኙን

ያለ ችግር ባሉበት ይቆዩ

ገዢዎች

መደረግ ያለባቸው

 • ሁልጊዜ ሊገዙት የሚፈልጉትን ምርት በቂ ጥናት ያድርጉበት
 • ስለሚገዙት ምርት በርከት ያሉ ጥያቄዎችን ይጠይቁ
 • ምርቱን ከመግዛቶ በፊት በሚገባ ይመልከቱት
 • ምርቱን ከመግዛቶ በፊት ሻጩን ህዝብ በሚበዛበት አካባቢ ያግኙት
 • የእጅ በእጅ ግብይት ይህን ለመሰለው ንግድ እጅግ ተመራጭ ነው ,

ማድረግ የማይገባቸውበመጀመሪያ ትውውቅ ወቅት ሙሉ የግል መረጃ መስጠት

መደረግ ያለባቸው

 • ሁልጊዜ ትክክለኛ እና ዝርዝር መረጃ መስጠት
 • ባቀረብከው ምርት እና አገልግሎት ላይ የገዢዎችን ፍላጎት ለማወቅ ለጥያቄአቸው መልስ ስጥ
 • የሽያጭ ውል ከመፈጸምህ በፊት የገዢዎችን ማንነት እና አላማ አረጋግጥ
 • የሽያጭ ውል ከመፈፀምህ በፊት ገዢውን ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ በአካል አግኘው

ማድረግ የማይገባቸው

 • የማያቀርቡትን ምርት እና አገልግሎት በተመለከተ ቃል አይግቡ
 • የገዢህን ሀሳብ ሳታረጋግጥ ስለማንነቱ መረጃ ይፋ አታድርግ
 • ማድረግ የማይገባቸው ገዢው ለምን አላማ ምርቱን መግዛት እንዸፈለገ ያለማመንታት ጠይቅ
 • ገዢውን ባልተገባ ቦት ከማግኘት ተቆጠብ

እገዛ

የማስታወቂያዎት አርዕስት ለቀፊራ ፈልጎ የማግኛ ዘዴም ሆነ ለተጠቃሚዎች ቶሎ ፈልገው እንዲያገኙ ወሳኝ ነው፡፡ በቀጥታ ያቀረቡትን የእቃ ወይም የአገልግሎት አይነት ይጥቀሱ፡፡

>

ማስታወቂያ ለመለጠፍ የሚያስችል ገለጻ

አጭር እና ግልጽ
ለማስታወቂያዎት የሚሰጡት አርዕስት በጣሙን ወሳኝ ነው፤ ስለሆነም እባክዎን ማስታወቂያዎትን በትክክል የሚልገልጽ አርዕስት ይስጡ

ሁሉንም በዝርዝር መግለጽ;
በገለጻው ቦታ ላይ ማስታወቂያ አንባቢው የሚፈልገውን በትክክል ያስፍሩ፡፡ የሚያሰፍሩትን ገለጻ በታማኝነት እና በዝርዝር ያስፍሩ፡፡

>

ገደብ የለዉም ግን በዋናው ጉዳይ ላይ ያትኩሩ
ለምሳሌ ላወጡት የስራ ማስታወቂያ ሰዎች በኢንተርኔት እንዲያመለክቱ የሚፈልጉ ከሆነ ይህንኑ በትክክል ይግለጹ፡፡ እንደ ማስታወቂያ ሰሌዳ በቦታ ውስንነት ሳይገደቡ በዝርዝር መጻፍ ይችላሉ፡፡

>

የተመረጠ ምስል
ቀፊራ ላይ የሚያስቀምጡት ማስታወቂያ ላይ ፎቶ መጨመር ይችላሉ፡፡ ይህም ማስታወቂያዎት ሳቢና ብዙዎች እንዲያዩት ያስችላል፡፡ እባክዎን ለማስታወቂያ የሚጠቀሙትን ምስል ከኢንተርኔት አውርዶ ከመጠቀም ይቆጠቡ፡፡ እንዲህ ማድረግ ደንበኛዎ የእርስዎን ምርት በሚያይበት ጊዜ ከምስሉ ጋር የተለየ ስለሚሆን ደንበኛዎን ያስቀይምቦታል፡፡

ለገዢዎች

ዋንኛው ነገር ገዢዎች የሚፈልጉትን ዕቃ እንዲያገኙና ከሻጩ ጋር ተገናኝተው ተደራድረው እንዲገበያዩ ነው፡፡

ገዢዎች በፍጥነት መግዛት የሚፈልጉትን እቃ አይተው፣ ወስነው እንዲገዙ የሻጮች ትክክለኛ አድራሻ መቀመጥ አለበት

>

የመፈለጊያ ሳጥኑን እንዼት መጠቀም እንደሚችሉ

ተጠቃሚዎች የሚፈልጉትን ነገር በግልጽ ካላገኙ ድረገጹ ላይ ባለው የመፈለጊያ ዘዴ በመጠቀም የሚፈልጉትን ፈልገው ማግኘት ይችላሉ

ከዚህም በተጨማሪ በየገጹ በስተቀኝ በኩል ፈጣን የመፈለጊያ አማራጮት ቀርበዋል፡፡ በዚህም አማካኝነት ገዢዎች የሚፈልጉትን እቅ በቦታ፣ በዋጋ፣ በስሪት፣ በሞዴል እና በሌሎች መስፈርቶች በመጠቀም መምረጥ ይችላሉ

ጥያቄ ወይም ግብረመልስ ይፈልጋሉ?

ቀፊራ የተጠቃሚዎችን አስተያየትና ጥያቄ በማክበር ይቀበላል፡፡ ለቀረቡትም ጥያቄዎች በ24 ሰዓት ውስጥ ምላሽ ይሰጣል፡፡ ለቀፊራ መልዕክት ለመላክ የምትፈልጉ በገጹ አናት ላይ የሚገኘውን በመጫንና ፎርሙን በመሙላት ማድረስ ትችላላችሁ

Find us on Facebook using the linkwww.facebook.com/qefira.com and like our page.

በራሪ ፅሁፋችንን ይከታተሉ።

በእኛ ዘንድ እጅግ በጣም ተመራጭ የሆኑ ምርቶችና አገልግሎቶችን እንዲሁም የየሳምንቱን ምርጥ ታላላቅ ቅናሾችን እንልክሎታለን።